የወጣቶች ሴሚናር
Expired
Free
🤩🤩The MasterCard foundation, in collaboration with ARTs TV, present for you a great opportunity where you can be able to answer these questions.🤩🤩 📆Attend the program on Tuesday  May 30 at the Elilly International Hotel from 8:30AM to 2:30PM
የፓናል ውይይት
Expired
Free
የፓናል ውይይት የፊታችን ማክሰኞ ከቀኑ 11፡00 ጀምሮ ዳዊት ድሪምስ፣ ዳግማዊት ክፍሌ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ትውልድን እናድን በሚል ርዕስ ድንቅ የፓናል ውይይት ያደርጋሉ! የዚህ ዝግጅት ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል። መግቢያ በነፃ! 😃😃😃 አድራሻ ፦ 22 ማዞሪያ ባታ ኮምፕሌክስ 3ኛ ፎቅ!
የመፅሐፍ ምረቃ
Expired
Free
የልማት አርበኛው የማሩ አበበ የህይወት ታሪክ በመጽሀፍ ወጣ  በጋዜጠኞቹ ዓይናለም ሀድራ እና እዝራ እጅጉ የተዘጋጀው የአቶ ማሩ አበበን የህይወት ታሪክ የሚዳስሰው መጽሀፍ እሁድ ግንቦት 20 2015 ዓ.ም 5 ኪሎ በሚገኘው በቅርስ ባለስልጣን አዳራሽ ከጠዋቱ 4 ሰአት ጀምሮ ይመረቃል፡፡
የአዳር ጉዞ ወደ አቢጃታ ሻላ ብሄራዊ ፓርክ
Expired
3900 birr
🛎የዘንድሮውን ዝናብ እና ብርድን ለመሸሽ የአዳር ጉዞ በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች !! ✅አቢጃታ ሻላ ብሄራዊ ፓርክ ከአ.አ 210ኪ.ሜ ሲሆን የድንኩዋን አዳራችንም በሻላ ሀይቅ ዳርቻ በሚገኘው ፍል ውሃ እና ግራር ዛፎች ስር ይሆናል። ✅በዚህ ጉዞ ላይ አጭር የእግር ሽርሽር በሀይቆች ዳርቻ የካምፕ የእሳት ዳር ጨዋታዎች ; ዋና ;እና የተለያዩ የዱር እንስሳትና; የውሃ ላይ አእዋፋትን እየጎበኘን ሀሴት እናደርጋለን ።
Jubilation
Expired
200 birr
Chimp Events and promotions is proud to present you Jubilation vol 9.0 • celebration of africa We got you packed with exciting packages in our biggest version of Jubilation. we party in style.saturday May 27, 2023 doors open 4:00 PM @villaverde_addisababa .
Adwa
Expired
100 birr
የአርቲስት በተስፋዬ ገሠሠ ፋውንዴሽን ADWAC : An African Victory A Haile Gerima Film የኃይሌ ገሪማ ፊልም አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ከግንቦት 18 -20 2015 ዓ.ም በሲኒማ ኢትዮጵያ፣ አምፒር እና አምባሳደር በ8:00 እና 12:00 ሰዓት NECOD GWAD PRODUCTIONS
ታላቅ የአርምሞ ድግስ
Expired
Free
ታላቅ የአርምሞ ድግስ! ግንቦት 19 ቅዳሜ ከሰዓት 7:30 በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ካዛንችስ ዋና አዳራሽ! ከዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ ጋር! (የሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስት፣ ሂፕኖቴራፒስት፣ ሳይኮቴራፒስት፣ የስብእናና ጥሞና ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ) የአርምሞ ሥልጠና ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅና የአርምሞ መጽሐፍ ደራሲ
Critical Mass
Expired
Free
Who is ready for the 6-months anniversary of Critical Mass Addis Ababa? It’s happening again, this Friday (May 26th), everyone with a Bicycle, Scooter & Skate Board is invited to a 15km easy and free bicycle city ride!
Fridaze
Expired
200 birr
Experience the underground sounds of Addis with a Boiler Room setup for the 14th Edition of FRIDAZE. Head down to Min Yitebes Bar and Restaurant on the 26th of May for a night of celebration and FRIDAZE moments!!!
Ads
Mobile App