Events

ታላቅ የአርምሞ ድግስ
May 27, 2023
ታላቅ የአርምሞ ድግስ! ግንቦት 19 ቅዳሜ ከሰዓት 7:30 በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ካዛንችስ ዋና አዳራሽ! ከዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ ጋር! (የሥነ-አእምሮ ስፔሻሊስት፣ ሂፕኖቴራፒስት፣ ሳይኮቴራፒስት፣ የስብእናና ጥሞና ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ) የአርምሞ ሥልጠና ማዕከል ዋና ሥራ አስኪያጅና የአርምሞ መጽሐፍ ደራሲ
Ads
Mobile App