February 10, 2023
ጦቢያ እነሆ መደበኛውና ወረሃዊ ፕሮግራማችን #አርብ_የካቲት_3_2015 ካዛንችስ በሚገኘው #በኢንተርኮንትኔንታል_ሆቴል በ11:30ሰዓት ይካሄዳል።
መድረኩ #በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል።
March 24, 2023
አርብ መጋቢት 15 /2015 ዓ/ም ከ11 : 30 ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው
በኢንተርኮንትኔንታል አዳራሽ የጥበብ ድግሱ ይካሄዳል፡፡
April 21, 2023
የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች
እነሆ መደበኛውና ወረሃዊ ፕሮግራማችን #አርብ_ሚያዚያ_13_2015 ካዛንችስ በሚገኘው #በኢንተርኮንትኔንታል_ሆቴል በ11:30ሰዓት ይካሄዳል።