May 27, 2023
🛎የዘንድሮውን ዝናብ እና ብርድን ለመሸሽ የአዳር ጉዞ በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች !!
✅አቢጃታ ሻላ ብሄራዊ ፓርክ ከአ.አ 210ኪ.ሜ ሲሆን የድንኩዋን አዳራችንም በሻላ ሀይቅ ዳርቻ በሚገኘው ፍል ውሃ እና ግራር ዛፎች ስር ይሆናል።
✅በዚህ ጉዞ ላይ አጭር የእግር ሽርሽር በሀይቆች ዳርቻ የካምፕ የእሳት ዳር ጨዋታዎች ; ዋና ;እና የተለያዩ የዱር እንስሳትና; የውሃ ላይ አእዋፋትን እየጎበኘን ሀሴት እናደርጋለን ።