Events

የመፅሐፍ ምረቃ
May 28, 2023
የልማት አርበኛው የማሩ አበበ የህይወት ታሪክ በመጽሀፍ ወጣ  በጋዜጠኞቹ ዓይናለም ሀድራ እና እዝራ እጅጉ የተዘጋጀው የአቶ ማሩ አበበን የህይወት ታሪክ የሚዳስሰው መጽሀፍ እሁድ ግንቦት 20 2015 ዓ.ም 5 ኪሎ በሚገኘው በቅርስ ባለስልጣን አዳራሽ ከጠዋቱ 4 ሰአት ጀምሮ ይመረቃል፡፡
Ads
Mobile App