የአዳር ጉዞ ወደ ታሪካዊቷ አንኮበር!

featured-image

ኢትዮ ሀይኪንግ መጋቢት10 እና 11,2014(ቅዳሜና እሁድ 2ቀናትና 1አዳር) ወደ ታሪካዊቷ አንኮበር ጉዞ አዘጋጅቷል። ክንውኖች፣ የእግር ጉዞ ውብ በሆነው የአንኮበር ተፈጥሮ ውስጥ፣ታሪካዊ ቦታዎችና ቤተመንግስት መጎብኘት ፣የድንኳን አዳር ፣በጋራ የማብሰል ጊዜ ፣አዝናኝ የእሳት ዳር ቆይታና የአካባቢው ምግብና መጠጦችን የሚታደሙበት። የጉዞ ወጪ 2500ብር ሲሆን  ምግቦች፣ የማደሪያ ድንዃኖች፣መኪና፣ውሃ፣ሻይ/ቡና፣ የጥበቃ፣አስጎብኚ, የመግቢያ ክፍያዎችን ያካተተ ነው።

ለመመዝገብ 0913857494 ይደውሉ።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details