ጉዞ ወደ ወንዶ ገነት እና አቢያታ ሻላ

featured-image

ለተፈጥሮ አድናቅዎች በሙሉ ተናፋቂው የአዳር ጉዟችን ከአዲስ አበባ 275 ኪ.ሜ ወደምትገኘው እንደስሟ ምድራዊ ገነት ወደሆነችው ወደ ወንዶ_ገነት ፣ አቢያታ እና ሻላ ብሔራዊ ፓርክ በምናደርገው ጉዞ ላይ እንድትሳተፉ ተጋብዛቹዋል። ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
 • Start Date
  January 15, 2022 6:00 am
 • End Date
  January 16, 2022 6:00 pm
 • Status
  Expired
 • Location
 • Organizer
 • Category
 • Address
  ወንዶ ገነት እና አቢያታ ሻላ