ጎተ የንባብ ክለብ ቅዳሜ ተህሳስ 9 2014 ዓ.ም ከቀኑ 8.00 ሰዓት ጀምሮ በእሰየ ገብረ መድህን ፣ ዘራሁን የትምጌታ ፣ ዘመናይ ሠዓሊ በተጻፈ መጽሓፍ ለይ ዳሰሳ ያቀርባል። ዳሰሳዉን የሚያቀርበዉ ሳሙኤል በለጠ ይሆናል። ዝግጅቱ ሚቀርበዉ በ ZOOM ስለሆነ ፣ ቀጣዪን መረጃ በማስገባት ፕሮግራሙ ለይ በቀጥታ መገኘት ትችላላችሁ።
Meeting-id: 82623836191Passcode: Goethe2!
Yes, add me to your mailing list
Δ
This site uses cookies. Find out more about cookies and how you can refuse them.
Loading...