ጦቢያ

featured-image

የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች
እነሆ መደበኛውና ወረሃዊ ፕሮግራማችን አርብ ግንቦት5 2014 ካዛንችስ በሚገኘው በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በ11:30ሰዓት ይካሄዳል። መድረኩ በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል። በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ!

መግቢያ 200 ብር

 

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
Sponsors