ጦቢያ

tobiya

የተወደዳችሁ የጦቢያ ቤተሰቦች
እነሆ መደበኛው የጦቢያ ፕሮግራም ፣ አርብ_ሰኔ_3_2014 ካዛንችስ በሚገኘው በኢንተርኮንትኔንታል_ሆቴል በ11:30ሰዓት ይካሄዳል።  መድረኩ በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል።
የመግቢያ ዋጋ 200 ብር

ትኬቱን ለማግኘት :
1. የቡና_ባንክ አካውንት ያላችሁ በሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም በዚህ ኮድ 91993 bunna merchant code መግዛት
2. የቡና ባንክ አካውንት የሌላችሁ ደግሞ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የቡና ባንክ ትኬቱን ማግኘት ትችላላችሁ።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
Sponsors