ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

featured-image

እነሆ መደበኛውና ወረሃዊ ጦቢያ ግጥምን በጃዝ አርብ መጋቢት 16 2014 ካዛንችስ በሚገኘው በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በ11:30ሰዓት ይካሄዳል። መድረኩ በኢትዮጵያዊ አንድነት ጥላ ስር በኪነ ጥበብ ይደምቃል መላው የጥበብ አፍቃሪያን ተጋብዛችኋል።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
  • Start Date
    March 25, 2022 5:30 pm
  • End Date
    March 25, 2022 11:00 pm
  • Status
    Expired
  • Location
  • Category
  • Address
    Intercontinental Hotel (Kazanchis)
Sponsors