ውድ የጦቢያ ቤተሰቦች ጦቢያ ዝክረ_አድዋ ልዩ ፌስቲቫል ረቡዕ የካቲት 23 ከቀኑ6:00 ሰዓት “በጊዮን_ግሮቭ_ጋርደን_ዎክ “ይካሄዳል። ጀግኖቻችንን ምናወድስበት በሰንደቃችን:በባህል አልባሳት የምንደምቅበት!ልጆችዎን በተገነባው የህፃናት ማቆያ ያዝናናሉ።ባህላዊ ምግቦች፣ባህላዊ መጠጦች በመናፈሻው ውስጥ የሀገራችንን ምርቶች ይገበያሉ ። በልዩ የኪነጥበብ መድረካችን ከቤተሰብዎ ጋር ይታደሙ።
የመግቢያ ትኬት በተመረጡ የቡና_ባንክ_ቅርንጫፎች ይገኛል። የመግቢያ ዋጋ 200ብር
Yes, add me to your mailing list
Δ
This site uses cookies. Find out more about cookies and how you can refuse them.
Loading...