ጉዞ ወደ ዝዋይ ደሴቶች እና የጉራጌ ታሪካዊ ስፍራዎች

featured-image

ብሉ ናይል ሃይኪግ ወደ ዝዋይ ደሴቶች እና የጉራጌ ታሪካዊ ስፍራዎች በመጭው ቅዳሜ እና እሁድ ማለትም ሚያዚያ 1 እና 2 ጉዞ ሚያደርግ ይሆናል። የሚጎበኙ መስህቦች ፣ ጢያ ትክል ድንጋይ ፣ የጉራጌ መልካአምድር፣ የአማውቴ እና የገሬኖ መንደር፣ ታሪካዊ ዋሻዎች፣ የአርበኞች ዋሻ(ከንዝ ዋሻ) ፣ የከንዝ ዋሻና የከንዝ ታሪካዊ ቦታዎች፣ አሬሼጣን ታአምረኛው ሐይቅ፣ የዝዋይ ደሴቶች፣ የሸዋ ልዩ መልክዐ ምድራዊ መስህብ እና የማህበረሰብ አኗኗር እና ሌሎችም። ዋጋው 2700 ፤ የሚያጠቃልለው ትራንስፖርት፣ ምግብ( ቁርስ ምሳ እራት)፣ አስጎብኚ ስካውት እና መግቢያ።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details