ጉዞ ወደ ወንጪ

Featured Image

” የ 2021 ምርጥ የቱሪዝም መንደር” ተብሎ ወደተመረጠው የወንጪ ሐይቅ ጉዞ። ጥቅምት 5 እና 6 የጉዞው ወጪ 4000 ብር። የጉዞው ጥቅል ትራንስፖርት፣ ምግብ፣ አስጎብኚ፣ የፈረስ ጉዞ፣ በነጋሽ ሎጅ ዋና እና በተፈጥሮ ፉል ዉሀ መታጠብ፣ የፍልውሃ እና የጭቃ ባዝ ፣ ፎቶ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details