ጉዞ ወደ እንሳሮ

featured-image

አዲስ ሃይኪንግ ወደ እንሳሮ የተፈጥሮን እይታ የሚያጎሉ ቦታዎች ጉዞ አዘጋጅተዋል፤ በቀን ውስጥ ሌላ ቀንን ወልደው ጊዜን የሚጨምሩና የሚያጣፍጡ እንዲሁም እፁብ ድንቅ መባል የሚያንሳቸውን ተፈጥሮአዊ መስህቦች ተችራለች። ሀሴት የሚለኩስ ፏፏቴ ከአሰደማሚ የመሬት አቀማመጥና ጥልቅ ዋሻዎችም ጭምር። የጉዞ ቀን ሚያዚያ 9/2014 ፣ መገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል፣ መነሻ ሰአት 12:30፣ የጉዞ ሂሳብ 900 ብር ብቻ። አሁኑኑ ይመዝገቡ፣ 0901047785

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details