ጉዞ ወደ እንሳሮ

Featured Image

አረንጓዴ ተፈጥሯዊ ውበት የለበሰ ምድር እያዩ ንፁህ አየር እየማጉ ምርጥ የመዝናኛ እና የእረፍት ጊዜ የሚያሳልፉበት አስገራሚ መልዕካ ምድር ተፈጥሮ ያደላት እንሳሮ ! ውቢቷ እንሳሮን ለመጎብኘት ትክክለኛው ወቅት አሁን ነው! የክረምት ዝናባማው ጊዜ አልፎ ፀደይ ላይ የእንሳሮ ፏፏቴዎች ጥርት ብለው እጅን አፍ ላይ የሚያስጭን ተአመራዊ ውበት ይላበሳሉ :: የጉዞ ቀን መስከረም 29, 2015 ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጠዋት 12፡30 ነው።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details