ጉዞ ወደ እንሳሮ

Featured Image

የጉዞ ቀን October 9፣ 2022/ መስከረም 29 ቀን 2014። የመገናኛ ሰአት: 12፡00 ጠዋት ሲሆን የመገናኛ ቦታ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ነው። የሚደረጉ ተግባራት ድንቅ የመሬት ገጽታ፣ ፏፏቴ፣ የእግር ጉዞ፣ የጀማ ገደል እና ወንዝ መጎብኘት። የጉዞ ጥቅሉ መጓጓዣ፣ ምሳ፣ ስናክ፣ ውሀ፣ መግቢያ፣ መሪ እና ፎቶግራፍ።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details