ጉዞ ወደ እንሳሮ

Featured Image

መኖር ነበር እንጂ ከዚህ ውብ ተፈጥሮ
ደርሶ መመለሱ ያንሳታል እንሳሮ።

እንሳሮ የተፈጥሮን እይታ የሚያጎሉ፣ በቀን ውስጥ ሌላ ቀንን ወልደው ጊዜን የሚጨምሩና የሚያጣፍጡ እንዲሁም እፁብ ድንቅ መባል የሚያንሳቸውን ተፈጥሮአዊ መስህቦች ተችራለች። ሀሴት የሚለኩስ ፏፏቴ ከአሰደማሚ የመሬት አቀማመጥና ጥልቅ ዋሻዎችም ጭምር።

የጉዞ ሂሳብ የሚየጠቃልለው ደርሶ መልስ ትራንስፖርት፣ የመግብያ ክፍያ፣ የአስጎብኚ ክፍያ፣ ስናክ፣ ውሀ፣ ምሳ እና ፍቶግራፍ ነው። ገንዘብ ለማስገባት እነዚህን የባንክ ቁጥሮች ይጠቀሙ
▪️ንግድ ባንክ 1000 262 082 729
▪️አቢሲኒያ ባንክ 53 45 06 17
▪️አዋሽ ባንክ 014 256 668 609 00
አልሀምዱ ዲኖ። ገንዘቡን ገቢ አድርገው ሲጨርሱ ደረሰኙን ፎቶ አንስተው ኢንቦክስ @Alishtour መላክ ይኖርቦታል። በሞባይል ባንኪንግ ከላኩ ደግሞ ማረጋገጫውን ስክሪንሻት በማንሳት መላክ ይችላሉ።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details