ጉዞ ወደ እንሳሮ

featured-image

የእረፍት ቀንዎን በተፈጥሮ ማራኪ በሆነው ቦታ ያስልፋ፣ በሚኖርዎት ቆይታ ፣ የእግር መንገድ ከ ማራኪ እይታ ጋር ፣ የውሃ ፏፏቴ ፣ የዋሻ ጉብኝት የጉዞ ዋጋ 950 ብር ሲሆን ፣ ክፍያዉ የሚያካተው ፦
የደርሶ መልስ መጓጓዣ፣ የ መግቢያ ዋጋ ፣ ምሳ ፣ አስጎብኚ ፣ ውሃ የመሄጃ ቀን እሁድ ነሐሴ 8
የ መነሻ ቦታ ሜክሲኮ ሽበሌ
የ መገናኛ ሰዓት 12፡00 ጉዞ 12:30 ይጀምራል
ውስን ቦታዎች ስለቀሩን ቀድመው ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ
+251922104897 / +251911465672

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details