ጉዞ ወደ አርባምንጭ

featured-image

የጎጆ_ሀይኪንግ ቤተሰቦች ከሚያዝያ 27 -30 የአመቱን ታላቅ ጉዞ ከአዲስ አበባ 500 ኪ.ሜ በመጓዝ #ምድረ_ገነት ወደምትሰኘው ውቧ #አርባምንጭ ከተማ የምናደርገውን ጉዞ #ድንጉዛ በሚል ስያሜ ልንጓዝ እነሆ ቀን ቆርጠናል። ዋጋ 5250 ብር ሲሆን ቁርስ ፣ ምሳ፣ እና እራትን ይጨምራል።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
Sponsors