ጉዞ ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል

Featured Image

በተፈጥሮ ፏፏቴ መንፈሳችሁን እያደሳችሁ፣ በውብ መልካ ምድር እየተደነቃችሁ፣ ከ ራስ አበበ አረጋዊ ታሪክ እየተማማራችሁ እና በባህላዊ ጨዋታ ደምቃችሁ ጊዜያችሁን አሳልፉ። የጉዞው ጥቅል ትራንስፖርት፣ ምግብ፣ አስጎብኚ፣ ስናክ  እና ፎቶን ያጠቃልላል። መታወቂያ፣ ማስክ እና ለጉዞ የሚረዱ ልብሶችን መያዝ አትርሱ። ቀድመው ለሚመጡ 1000 ብር፣ ከ 5 ሰው በላይ ሆነው ለሚመጡ 950 ብር።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details