ጉዞ ወደ መንዝ ጌራ ምድር ጓሳ ጥብቅ የማህበረሰብ ስፍራ

featured-image

ጉዞ ድንቅ ወደሆነው መንዝ ጌራ ምድር ጓሳ ጥብቅ የማህበረሰብ ስፍራ። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኘውንና በውስጡ የተለያዩ ብርቅየ ብዝሀ ህይወት ባለቤት የሆነውን የመንዝ ጓሳ አካባቢ ጥብቅ ስፍራን አብረን እንጎብኝ ። የጉዞ ቀን መጋቢት 24 እና 25 የጉዞ ሂሳብ 2000 ብር ነው።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
  • Start Date
    April 2, 2022 6:00 am
  • End Date
    April 3, 2022 6:00 pm
  • Status
    Expired
  • Location
  • Category
  • Address
    Menz, Guassa