“ ይፈለጋል “ የሰይፉ ፋንታሁን ፊልም

Featured Image

“ ይፈለጋል “ የሰይፉ ፋንታሁን ፊልም ከ15 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ሲኒማ እየታየ ነው:: በእይታው የሚገኘውን ገቢ ለአዘጋጅና ተዋናይ ስዩም ተፈራ ህክምና የሚውል ይሆናል:: ተዋንያን :- አምለሰት ሙጪ፣ስዩም ተፈራ፣ ደረጀ ሀይሌ፣ ሠራዊት ፍቅሬ፣ ሰይፉ ፋንታሁን ፣ ፍቃዱ ከበደ፣ በላይነሽ አመዴ፣ ቶማስ ቶራ፣ ሳምሶን ቤቢ እና ሌሎችም አንጋፋ ተዋንያኖች የተሳተፉበት። በአለም ሲኒማ የሚታይባቸው ቀናቶች መስከረም 13 አርብ በ10:00 ሰአት፣ መስከረም 14 ቅዳሜ በ10:00 ሰአት ይታያል እና መስከረም 15 እሁድ ከቀኑ በ10:00 ሰአት በአለም ሲኒማ በልዩ ፕሮግራም ይታያል ::

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details