የኪሮሽ ስራ ከሉቢት ክሮሼት ጋር

resize

የኪሮሽ ስራ ነጻ የኦንላይ ክላስ ክፍል 2 ይዘንላቹ መጥተናል፡፡ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ እየገባቹ መመዝገብ ትችላላቹ፡፡
Link: https://bit.ly/crochetclass2

ለዚህ ክፍለጊዜ የሚያስፈልጉ እቃዎች፡
1) 4 ሚሊሜትር ኪሮሽ
2) መካከለኛ የሹራብ ክር
3) መቀስ
እነዚህን እቃዎች በቀላሉ መርካቶ ድር ተራ ወይም ሾላ ገበያ ማግኘት ትችላላቹ

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details