የአዳር ጉዞ ወደ አቢጃታ ሻላ ብሄራዊ ፓርክ

የአዳር ጉዞ ወደ አቢጃታ ሻላ ብሄራዊ ፓርክ

🛎የዘንድሮውን ዝናብ እና ብርድን ለመሸሽ የአዳር ጉዞ በስምጥ ሸለቆ ሀይቆች !!

✅አቢጃታ ሻላ ብሄራዊ ፓርክ ከአ.አ 210ኪ.ሜ ሲሆን የድንኩዋን አዳራችንም በሻላ ሀይቅ ዳርቻ በሚገኘው ፍል ውሃ እና ግራር ዛፎች ስር ይሆናል።

✅በዚህ ጉዞ ላይ አጭር የእግር ሽርሽር በሀይቆች ዳርቻ የካምፕ የእሳት ዳር ጨዋታዎች ; ዋና ;እና የተለያዩ የዱር እንስሳትና; የውሃ ላይ አእዋፋትን እየጎበኘን ሀሴት እናደርጋለን ።

✅በሚቀጥለው ቀን በጠዋት አካባቢያችንን ከቃኘን በዃላ በላንጋኖ ሀይቅ ዳርቻ እየተዝናናን ተፈጥሮን ገንዘባችን እናደርጋለን።

📆የጉዞ ቀን:( ግንቦት 19-20,2015)may 27-28,2023

🧳የመገናኛ ቦታ:ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ

⏰ስዓት :12:30 ጠዋት

#የጉዞው_ዋጋ :- 3900 ብር

#የጉዞው_ጥቅል፡
🚌የትራንስፖርት
🌭የ 2 ቀን ቁርስና ምሳ
🍖የእራት ፕሮግራም
⛺️ 🏕 የማደርያ
💧የታሸገ ውሃ
🧍አስጎብኚ እና የፓርኩ መግቢያን ያጠቃልላል።

ፈጥነው ይመዝገቡ!!
ለለመዝገብ;(0941432513)ይደውሉ
or @mera98 telegram

 

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details