የአሸናፊዎቹ ኮንሰርት

የአሸናፊዎቹ Concert

የካቲት 04/2015 በሚሌኒየም አዳራሽ  ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ኮንሰርቱን ሚያቀርቡት አርቲስቶች –  ፍቅራዲስ ነቃጥበብ፣ ጸሃዬ ዮሃንስ፣ አብዱ ኪያር፣ እንዲሁም ሀለን በርሄ ናቸው፡፡

መደበኛ :- 300
VIP :- 1500
VVIP:- 50,000- አንድ ጠረጴዛ ስምንት ሰው መስተንግዶን ጨምሮ!
ዛሬውኑ ትኬትዎን በቴሌ ብር ይቁረጡ!
አዘጋጅ  –  Shega Events and Promotion
የክብር ስፖንሰሮች St. George Beer እና Ethiotelecom ናቸው፡፡
Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details