የኔ ዜማ ኮንሰርት

featured-image

የድምፃዊውን የዳዊት ፅጌን ተወዳጅ አልበም ተከትሎ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የኔ ዜማ” ኮንሰርት ቅዳሜ ግንቦት 6 /2014 ዓ/ም ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በመቻሬ ሜዳ ይካሄዳል። የጃኖዎቹ ሃሌና ሄዋን አብረውን አሉ። በሃገራዊ ዜማዎች ቅንብር የሚወደዱት ዲጄዎች ከኛጋ ይኖራሉ። ቅዳሜ ግንቦት 6 በመቻሬ ሜዳ የኔ ዜማ የዳዊት ፅጌ ዜማ የእናንተ ዜማ የኛ ዜማ…. ፍቅር ነው።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
Sponsors