ጉዞ ወደ አንኮበር እና ቁንዲ

resize

ውድ የጎጆ_ሀይኪንግ ቤተሰቦች ህዳር 10-11 የአመቱን የመጀመሪያ ጉዞ ከአዲስ አበባ 170 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወደ #አንኮበር እና ቁንዲ የምናደርገውን ጉዞ #ታሪክ በሚል ሰይመነው እንጓዛለን፡፡ #አንኮበር የአፄ ምንሊክን ቤተመንግስት እየጎበኘን፣ ባለ ግርማ ማጎሱን #ቁንዲ ተራራን በጋራ እየወጣን ፣ ሰው የጠረበው በሚመስል ተፈጥሮ በአስደናቂ ሁኔታ ያቆመቻቸው የአይን ምግብ የሆኑ ተራራዎችን በግርምት እየቃኘን ፣ እንግዳ ተቀባይ ማህበረሰብ ተከበን የማይረሳ ጊዜን ከጎጆ ሀይኪንግ ቤተሰቦች ጋር እናሳልፋለን ። ጉዟችን የአዳር ጉዞ ነው ዋጋ 3500 ብር ሲሆን ቁርስ (1ቀን)፣ ምሳ(2ቀን) ፣እራት ፣ ውሀ ፣ የአስጎብኚዎች ክፍያ ፣ የመግቢያ ክፍያ ፣ የማደሪያ ድንኳን(ቴንት) ፣ ፣ የደርሶ መልስ ትራንስፖርትን ያካተተ ነው ለበለጠ መረጃ +251977772677

 

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details