አስኳላ የመማሪያ ቁሳቁስ የማሰባሰቢያ ዘመቻ

Featured Image

አስኳላ የመማሪያ ቁሳቁስ የማሰባሰቢያ ዘመቻ

ነገን ዛሬ እንገንባ!! የመማሪያ መሳሪያዎችን ማሟላት ለማይችሉ ተማሪዎች እስክርቢቶ፣ እርሳስ ፣ ደብተር ፣ እና ወዘተ… በማሰባሰብ እንድትሳተፉ አስኳላ ጥሪ  ያቀርባሉ። ማበርከት ለምትፈልጉ ከነሃሴ 28/2014 እስከ መስከረም 05/2015 ዓ.ም  Coffee Hub እና Adane Book store ማስቀመጥ ትችላላችሁ።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details