ኑ የእናቶች ቀን አብረን እናክብር

featured-image

እናቶቻችን በተፈጥሮ በተሰጣቸው ፀጋ ትውልድ ሁሉ ለምድር እንዲበጅ አድርገው ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረትን ያደርጋሉ በከፍታም ሆነ በዝቅታ የኑሮ ሁኔታ በማይናወጥ ዘላለማዊ ፍቅርና ስስት እድሜ፣ ውበት ፣ ምቾታቸውን ገብረው ስለልጆቻቸው ዋጋን ይከፍላሉ። በወዳጅነት አደባባይ ሚየዝያ 30 ከቀኑ 11 ሰአት ጀምሮ እናታችንን ከጓዳ ውጪ ምናመሰግንበት የአደባባይ ቀኗ ነው ። መግቢየ 3500 ከእናት ጋር እራትን ጨምሮ።

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details
Sponsors