ነጻ መድረክ ለቢንያም ተስፋዬ ማስታወሻ

Featured Image

ነጻ መድረክ ለቢንያም ተስፋዬ ማስታወሻ ቅዳሜ ጥቅምት 12፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ጀምሮ በቅርቡ በድንገት ህይወቱ ያለፈው ቢኒያም ተስፋዬ የሚዘከርበት የነጻ መድረክ ዝግጅት ተዘጋጅቷል፡፡ በዕለቱም የተለያዩ የጥበብ ስራዎች የሚቀርቡ ሲሆን፣ ቢኒያም ተስፋዬ የጻፋቸው የጽሁፍ ስራዎችም በተለያዩ ሰዎች በመድረኩ ላይ ይቀርባ፡፡ ሁላችሁም ከ ጁፒተር ብራና ጋር እንድትዘክሩት ተጋብዛችኃል፡፡

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details