ቅን መድረክ

ቅን መድረክ

ራስን ማስተማር፣ራስ ላይ መስራት ሁለንተናዊ እድገትና ሀብት እንድታመጣ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል። ለዚህ ደግሞ የበርካቶች ህይወት ላይ በጎ የሆነ ለውጥ እንዲያመጡ እያደረገ ያለው ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ትክክለኛው ቦታ ነው። ቅዳሜ ጠዋት ቀጠሮዎ ከቅንመድረክ ጋር ይሁን። ሁላቹም ተጋብዛችኋል። በፍፁም እንዳያመልጦ! ለበለጠ መረጀ በዚህ ስልክ ይደውሉ +251972707274

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details