ቅን መድረክ

featured-image

#ቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም በአለም ሲኒማ የፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 3/2014  አሰልጣኝና ፕሮፌሽናል ማስተር ማይንደር ሰለሞን ወ/ገብርኤል እና አሰልጣኝና ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል። ሁላቹም ተጋበዛችኋል።

መግቢያ 100 ብር

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details