ሽርሽር

ደስ የሚሉ ቀናት ማሳለፍ የሚፈልግ ማን ነው?
ሽርሽር ላይ በመገኘት ኮራ ብለው የሀገር ምርት እየሸማመቱ የማይረሱ ቀናትን ከወዳጅ ቤተሰብዎ ጋር ያሳልፉ
መቼ፡ ህዳር 17 & 18
ሰዐት: ከጠዋቱ 3 ሰዓት አስከ ምሽቱ 12:30
የት፡ ግዮን ሆቴል
መግቢያ፡ለአዋቂዎች 100 ብር እና ከ 6 እስከ 12 ላሉ ህፃናት 50 ብር ብቻ
ምን፡ 100 አምራቾች

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details