መስቀልን በጉራጌ

Featured Image

በሶዶ ጉራጌ ተገኝታችሁ ” በላለዴ ይምጣ ” ተብላችሁ ፣ በልጃገረዶች የመስቀል ጭፈራ ” አዳብና ” ተደስታችሁ ፣ በአባቶች ምርቃት እና ውብ የሶዶ ጉራጌ መልከዓ ምድርን ጎብኝታችሁ ከባህሉም ከማዕዱም እየተቋደሳችሁ መስቀልን በሀገር ቤት አሳልፉ ክካባና ጋር ። የጉዞ መዳረሻ  ሶዶ ጉራጌ ጢያ ገሬኖ መንደር ከመስከረም 15-17 ነው። የጉዞ መነሻ ቦሌ ፍሬንድሺፕ አከባቢ ሲሆን የጉዞ ዋጋ ቀድመው ለሚከፍሉ 5500 ብር ፤ዘግይተው ለሚከፍሉ 6250 ብር ፤ ለውጭ ዜጋ $150 ነው። እንዳያመልጦት!

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details