ለከፍታ መንገድ የአይምሮ ማዕድ

ለከፍታ መንገድ የአይምሮ ማዕድ

ራይዝ አፕ ኢትዮጵያ “ የተሸለች ኢትዮጵያ ለተሻለ ትውልድ” በሚል መርህ በኢሊሌ ሆቴል በኣይነቱ የመጀመሪያው የሆነውን መድረክ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡ በዚህ ዝግጅት በሃገራችን በሙያቸው በጎ ሚና እየተጫወቱ የሚገኙ ምርጦች ተገኝተው ለወጣቶች ልምዳቸውን ያጋራሉ ፤ይመሰገናሉ፡፡ ከዚህም ሌላ ዘና የሚያደርጉ ዝግጅቶች ተሰናድተው ይጠብቃችኋል፡፡ እንዳያመልጣችሁ!

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details