ለከፍታ መንገድ የአይምሮ ማዕድ

ለከፍታ መንገድ የአይምሮ ማዕድ

ራይዝ አፕ ኢትዮጵያ “ለከፍታ መንገድ የአይምሮ ማዕድ” በሚል መርህ በኢሊሌ ሆቴል ሶስተኛ ዙር መድረክ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡ በዚህ ዝግጅት የሃገራችን ትላልቅ እና ትጉ ባለሃብቶች ተገኝተው ለወጣቶች ልምዳቸውን ያጋራሉ፡፡ የእለቱ እንግዶች፣ ሺህ አለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ፣ ትግስት ዋልታ ንጉስ፣ አሸናፊ ታዬ፣ ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ፣ ልምድና ኢዉቀታቸዉን ያካፍላሉ። ከዚህም ሌላ ዘና የሚያደርጉ ዝግጅቶች ተሰናድተው ይጠብቃችኋል፡፡ እንዳያመልጣችሁ!

 

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details