ለከፍታ መንገድ የአይምሮ ማዕድ

Featured-image

ራይዝ አፕ ኢትዮጵያ “ የተሸለች ኢትዮጵያ ለተሻለ ትውልድ” በሚል መርህ በኢሊሌ ሆቴል ሁለተኛ ዙር መድረክ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡ በዚህ ዝግጅት በሃገራችን በሙያቸው በጎ ሚና እየተጫወቱ የሚገኙ ምርጦች ተገኝተው ለወጣቶች ልምዳቸውን ያጋራሉ ፤ይመሰገናሉ፡፡ የእለቱ እንግዶች፣ ክቡር ዶ/ር ሳሙኤል ታፈሰ፣ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ፣ ዮሴፍ በቀለ ልምድና ኢዉቀታቸዉን ያካፍላሉ። ከዚህም ሌላ ዘና የሚያደርጉ ዝግጅቶች ተሰናድተው ይጠብቃችኋል፡፡ እንዳያመልጣችሁ!

Signin & Rate
Leave a Comment

Event Details